-
サマリー
あらすじ・解説
ከሳምንት በፊት ይህ ይሆናል ብሎ በርግጥ ማን አሰበ? ማንስ ገመተ? ይህ የአምባገነኖች መጨረሻ የሌላኛው ታሪክ ማሳያ ነው ። ደማስቆ ወደቀች ፤ የአል- አሳድ ስረወ መንግስትም ተገረሰሰ ። ለሶሪያ አዲስ ጸሐይ ይወጣላታል? ወይስ ፤ እንደ ጋዳፊው ሊቢያ በጦር አበጋዞች ተከፋፍላ የጠለቀችው ጸሐይ ወደ ድቅድቅ ጨለማ የሚያመራባት ሶሪያ ትሆናለች ?