• ለኢትዮጵያ ቀውስ መፍትሔ ሳይበጅ፣ ግጭት ሳይቆም የሽግግር ፍትሕ ተጎጂዎችን ይፈውስ ይሆን?

  • 2024/12/22
  • 再生時間: 13 分
  • ポッドキャスト

ለኢትዮጵያ ቀውስ መፍትሔ ሳይበጅ፣ ግጭት ሳይቆም የሽግግር ፍትሕ ተጎጂዎችን ይፈውስ ይሆን?

  • サマリー

  • በኢትዮጵያ የቀውስ አዙሪት ግድያ፣ አስገድዶ መደፈር እና መፈናቀልን ጨምሮ የተለያዩ ግፎች የተፈጸሙባቸው ዜጎች ፍትሕ ይጠብቃሉ። ሀገሪቱም በዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ድጋፍ ጭምር ለሽግግር ፍትሕ እየተዘጋጀች ነው። የአማራ እና የኦሮሚያ ግጭት ሳይቆም፤ ሀገሪቱን ቀውስ ውስጥ ለከተቱ ፖለቲካዊ ልዩነቶችም መፍትሔ ሳይበጅ ተግባራዊ የሚደረግ የሽግግር ፍትሕ ሥርዓት በእርግጥ ተጎጂዎችን ለመፈወሱ በርካቶች ጥያቄ አላቸው።
    続きを読む 一部表示

あらすじ・解説

በኢትዮጵያ የቀውስ አዙሪት ግድያ፣ አስገድዶ መደፈር እና መፈናቀልን ጨምሮ የተለያዩ ግፎች የተፈጸሙባቸው ዜጎች ፍትሕ ይጠብቃሉ። ሀገሪቱም በዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ድጋፍ ጭምር ለሽግግር ፍትሕ እየተዘጋጀች ነው። የአማራ እና የኦሮሚያ ግጭት ሳይቆም፤ ሀገሪቱን ቀውስ ውስጥ ለከተቱ ፖለቲካዊ ልዩነቶችም መፍትሔ ሳይበጅ ተግባራዊ የሚደረግ የሽግግር ፍትሕ ሥርዓት በእርግጥ ተጎጂዎችን ለመፈወሱ በርካቶች ጥያቄ አላቸው።

ለኢትዮጵያ ቀውስ መፍትሔ ሳይበጅ፣ ግጭት ሳይቆም የሽግግር ፍትሕ ተጎጂዎችን ይፈውስ ይሆን?に寄せられたリスナーの声

カスタマーレビュー:以下のタブを選択することで、他のサイトのレビューをご覧になれます。