『የውይይት መድረክ፤ በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር / የኢትዮጵያውያን ማኅበር በቪክቶሪያ ቦርድ ያስፈልገዋል ወይስ አያስፈልገውም?』のカバーアート

የውይይት መድረክ፤ በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር / የኢትዮጵያውያን ማኅበር በቪክቶሪያ ቦርድ ያስፈልገዋል ወይስ አያስፈልገውም?

የውይይት መድረክ፤ በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር / የኢትዮጵያውያን ማኅበር በቪክቶሪያ ቦርድ ያስፈልገዋል ወይስ አያስፈልገውም?

無料で聴く

ポッドキャストの詳細を見る

このコンテンツについて

ዶ/ር ቢቾክ ዋን፤ በቪክቶሪያ ዩኒቨርሲቲ የማኅበራዊ ሳይንስ መምህር፣ ደራሲ አዳሙ ተፈራ፤ የቀድሞው በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ፕሬዚደንት፣ አቶ ዓለማየሁ በዛብህ፤ የቀድሞው በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ዋና ፀሐፊ፣ አቶ አሕመድ ዳውድ፤ የቀድሞው በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ሥራ አስፈፃሚና ቦርድ አባል፣ ደራሲ ታክሎ ተሾመ፤ የቀድሞው በታዝማኒያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ፕሬዚደንት፤ በተከታይ የመወያያ አጀንዳነት በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር / የኢትዮጵያውያን ማኅበር በቪክቶሪያ ያስፈልገዋል ወይስ አያስፈልገውም በሚል የመወያያ ነጥብ ላይ ግለ አመለካከታቸውን ያካፍላሉ።

የውይይት መድረክ፤ በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር / የኢትዮጵያውያን ማኅበር በቪክቶሪያ ቦርድ ያስፈልገዋል ወይስ አያስፈልገውም?に寄せられたリスナーの声

カスタマーレビュー:以下のタブを選択することで、他のサイトのレビューをご覧になれます。