『የነሐሴ 8 ቀን 2017 ዓ.ም የዓለም ዜና』のカバーアート

የነሐሴ 8 ቀን 2017 ዓ.ም የዓለም ዜና

የነሐሴ 8 ቀን 2017 ዓ.ም የዓለም ዜና

無料で聴く

ポッドキャストの詳細を見る

このコンテンツについて

የነሐሴ 8 ቀን 2017 ዓ.ም አርዕስተ ዜና ስደተኞችን የጫኑ ሁለት ጀልባዎች ትናንት የኢጣልያዋ ደሴት ላምፔዱዛ አቅራቢያ ከሰጠሙ በኋላ የደረሱበት ያልታወቀ ቢያንስ አስር ስደተኞች ፍለጋ ዛሬም እንደቀጠለ ነው። የእስራኤል ምክትል ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሻረን ሀስክል የደቡብ ሱዳንን ጉብኝት ፍልስጤማውያንን ከጋዛ ሰርጥ ወደ ሌሎች ስፍራዎች የማስፈር እቅድን የተመለከተ አይደለም ሲሉ ሁለቱም ወገኖች ተናግረዋል። የአሜሪካን ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የዩክሬኑን ጦርነት የሚያስቆም ስምምነት ላይ የሚደረሰው፣ ነገ አርብ ከፑቲን ጋር በአላስካ በሚያካሂዱት ጉባኤ ሳይሆን በቀጣዩ ሁለተኛው ጉባኤ ላይ መሆኑን አስታወቁ።
まだレビューはありません