『የነሐሴ 7 ቀን 2017 የዜና መፅሔት』のカバーアート

የነሐሴ 7 ቀን 2017 የዜና መፅሔት

የነሐሴ 7 ቀን 2017 የዜና መፅሔት

無料で聴く

ポッドキャストの詳細を見る

このコンテンツについて

የኢትዮጵያ ብሔራዊ መልሶ ማቋቋም ኮሚሽን ከ65 ሺህ በላይ የቀድሞ ተዋጊዎች ከህዳር አንስቶ ከኅብረተሰቡ ጋር መቀላቀላቸውን አስታውቋል። በመጠለያ ጣቢያ የሚገኙ ሰዎች በግጭት ወቅት ለተቃጠሉ ቤቶቻቸው ግብር እንድንከፍል ተጠይቀናል ሲሉ ብሶታቸውን ተናገሩ። የህዳሴ ግድብ መጠናቀቁ ከተገለጸ በኋላ ግብጽ የምታነሳው ተቃውሞ ፣አሸከርካሪዎች በተለያዩ አቅጣጫዎች ሲጓዙ ከደኅንነት ችግር አንስቶ እስከ ሕገ ወጥ የኮቴ ክፍያ ድረስ የሚገጥማቸው ፈተናዎች እንዲሁም የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የአሜሪካን ዋና ከተማ ዋሽንግተን ዲሲ ፖሊስ ተግባራዊ ያደረጉት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ዜና መጽሔት የሚመለከታቸው ጉዳዮች ናቸው
まだレビューはありません