『የነሐሴ 5 ቀን 2017 የዓለም ዜና』のカバーアート

የነሐሴ 5 ቀን 2017 የዓለም ዜና

የነሐሴ 5 ቀን 2017 የዓለም ዜና

無料で聴く

ポッドキャストの詳細を見る

このコンテンツについて

የኢትዮጵያ አየርመንገድ ኦሮሚያ ክልል ቢሾፍቱ ከተማ አቅራቢያ ለሚገነባው ግዙፍ የአቡሴራ አየርማረፊያ ግንባታ የፋይናንስ እንቅስቃሴዎች ውክልና ሰነድ ከአፍሪካ ልማት ባንክ ጋር ዛሬ ተፈራረመ፡፡ የናይጄሪያ ጦር ከ100 በላይ «ዓመጸኛ ወንጀለኞች» ያላቸውን መግደሉን አስታወቀ። እስራኤል በጋዛ በሚገኙ የአልጀዚራ ጋዜጠኞች ላይ በፈጸመችው የአየር ጥቃት 5 የአልጀዚራና 1 የፍልስጤም የግል መገናኛ ብዙኀን ዘጋቢ መገደላቸውን የጋዛ የስቪል መከላከያ ተቋም እና አልጀዚራ አስታወቁ።
まだレビューはありません