『የነሐሴ 2 ቀን 2017 የዓለም ዜና』のカバーアート

የነሐሴ 2 ቀን 2017 የዓለም ዜና

የነሐሴ 2 ቀን 2017 የዓለም ዜና

無料で聴く

ポッドキャストの詳細を見る

このコンテンツについて

-የኢትዮጵያ ሕዝብ የሚደርስበትን እልቂት ለመግታት በሥልጣን ላይ ያለዉን መንግስት በሠላማዊ፣ ዴሞክራሲያዊና ሕዝባዊ ትግል መቀየር እንዳለበት የሐገሪቱ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ስብስብ ጥሪ አደረገ።--የትግራይ ክልል ገዢ ፓርቲ ህወሓት ከኤርትራ መንግስት ጋር ግንኙነት መጀመሩን በይፋ አረጋገጠ።የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ከሕጋዊ ፓርቲነት ያገደዉ የህወሓት ሊቀመንበር ዶብረፅዮን ገብረ መድሕን የኢትዮጵያ ፌደራዊ መንግሥትን ወቅሰዋል።--እስራኤል ያወደመቻትን የጋዛ ሰርጥ ርዕሠ-ከተማ ጋዛ ከተማን በጦር ሐይል ለመቆጣጠር መወሰኗ ከዉጪም ከዉስጥም ዉገዝትና ተቃዉሞ ገጥሞታል።
まだレビューはありません