『የነሐሴ 6 ቀን 2017 ዓ/ም የዓለም ዜና』のカバーアート

የነሐሴ 6 ቀን 2017 ዓ/ም የዓለም ዜና

የነሐሴ 6 ቀን 2017 ዓ/ም የዓለም ዜና

無料で聴く

ポッドキャストの詳細を見る

このコンテンツについて

DW Amharic-በዛሬው የዓለም ዜና ፤በኦሮሚያ ክልል ጉጂ ዞን ሰባቦሩ ወረዳ አንዲት ነፍሰ ጡር እናት በታጣቂዎች መገደላቸውን።የሲቪክ ማኅበረሰብ ድርጅቶች ረቂቅ ማሻሻያ አዋጅ ላይ ማስተካከያ እንዲደረግ ያቀረበው ምክረ ሀሳብ ውጤት ማምጣቱን ኢሰመኮ መግለፁን፣የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ሀይሎች በሰሜን ዳርፉር በተፈቃዮች መጠለያ ጣቢያ ባደረሱት ጥቃት 40 ሰላማዊ ሰዎች መገደላቸውን፣ የአውሮፓ ሕብረት፣ብሪታንያ እና ጃፓን በጋዛ «እየተከሰተ» ነው ባሉት ረሀብ ላይ እርምጃ እንዲወሰድ ማሳሰቡን እና የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት በጋዛ በአልጀዚራ ጋዜጠኞች ላይ የተፈጸመውን ግድያ ማውገዙን።ያስቃኛል።
まだレビューはありません