『DW Amharic የነሐሴ 09 ቀን 2017 የዓለም ዜና』のカバーアート

DW Amharic የነሐሴ 09 ቀን 2017 የዓለም ዜና

DW Amharic የነሐሴ 09 ቀን 2017 የዓለም ዜና

無料で聴く

ポッドキャストの詳細を見る

このコンテンツについて

በኢትዮጵያ ባለፈው ዓመት በ71 ልጃገረዶች፣ 29 ሴቶች እና 2 ወንዶች ልጆች ላይ ከግጭት ጋር የተያያዘ ወሲባዊ ጥቃት መፈጸማቸውን የተባበሩት መንግሥታት እንዳረጋገጠ የዋና ጸሀፊው አንቶኒዮ ጉቴሬዝ ሪፖርት አሳየ። በሁለት ወራት 15,000 ገደማ ኢትዮጵያውያን ከጅቡቲ ተመለሱ። ከሶማሊያ መገንጠሏን ላወጀችው ሶማሌላንድ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ እውቅና እንዲሰጡ አሜሪካዊ ሴናተር ጥያቄ አቀረቡ። በፓኪስታን እና በሕንድ የጣለ ከባድ ዝናብ ያስከተለው ጎርፍ 260 ገደማ ሰዎች ገደለ። የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ እና የሩሲያው አቻቸው ቭላድሚር ፑቲን በአላስካ ይገናኛሉ ተብሎ እየተጠበቀ ነው።
まだレビューはありません